Print this page
Saturday, 02 February 2019 15:33

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)


       የፍቅርና የመደመር የኪነጥበብ ምሽት በብሔራዊ ቴአትር


   • ሰኞ የካቲት 4 ቀን 2011 ዓ.ም ከ11 ሰዓት ጀምሮ
   • በመደመር በፍቅር፣ በኢትዮጵያዊ አንድነትና በይቅርታ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ውብ የኪነጥበብ መሰናዶዎች የሚቀርቡበት ምሽት
   • ገጣሚና የሥነጽሑፍ ምሁር ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ፣ አንጋፋው ገጣሚ ነቢይ መኮንን፣ ገጣሚና ሰዓሊ በቀለ መኮንን፣ ገጣሚት
   ምስራቅና ሌሎች አንጋፋና ወጣት የጥበብ ባለሙያዎች ማራኪ የሥነጽሑፍ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ!
   • የ “መደመር” የግጥም ውድድር አሸናፊዎች ይሸለማሉ!!
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ከኢምር አድቨርታይዚንግ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የጥበብ ድግስ!!
አዲስ አድማስ የእርስዎና የቤተሰብዎ!

Read 5562 times