ሰምና ወርቅ 14ኛው የኪነ ጥበብ ምሽት የፊታችን ሐሙስ ከ 11 ሰዓት ጀምሮ በቫምዳስ መዝናኛ ማዕከል ይካሄዳል፡፡በምሽቱ ዶ/ር እዮብ ማሞ፣ መምህር መሰረት አበጀ፣አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን፣ አርቲስት አስታጥቃቸው ይሁን፣አርቲስት አዜብ ወርቁ፣ወ/ሮ ማሪያ ሙኒር፣ መምህርት እፀገነት ከበደ፣ ገጣሚ መና ፍስሀ፣ገጣሚ እዮብ ዘ ማሪያም የጥበብ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡