Monday, 10 December 2018 00:00

አዲስ የግጥም መፅሐፍ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

የመፅሐፉ ርዕስ - “ማር የነካት ጣት” ገጣሚ - ኃያል የበዩ ልጅ የመፅሐፉ አይነት - የግጥም መድበል  የግጥሞቹ ዓይነት - በማህበራዊ፣ በፍቅር፣     በፖለቲካና በፍልስፍና ዙሪያ
    የሚያጠነጥኑ ከ50 በላይ ግጥሞች የገፅ ብዛትና ዋጋ  -  90 ገፆች እና 50 ብር ከ70     ሳንቲም የመሸጫ ዋጋ   

Read 6288 times