ለውይይት የሚቀርበው መፅሐፍ - “የትውልድ አደራ” - የመፅሐፉ ደራሲ - ራስ ልዑል መንገሻ ስዩም የመፅሐፉ ዓይነት - የራሳቸው የልጅነት የእድገትና የስራ ተሞክሮ ያሰፈሩበት (አውቶ ባዮግራፊ)
ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት - ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የውይይቱ አዘጋጆች - ጎተ ኢንስቲትዮት፣ ብሔራዊ ቤተ መፃህፍት፣ ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲና እናት ማስታወቂያ
የውይይቱ ቦታና ሰዓት - ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ - መፃህፍት እና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ