Monday, 10 December 2018 00:00

የመፅሐፍ ውይይት

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ለውይይት የሚቀርበው መፅሐፍ  - “የትውልድ አደራ” - የመፅሐፉ ደራሲ  -  ራስ ልዑል መንገሻ ስዩም    የመፅሐፉ ዓይነት  -  የራሳቸው የልጅነት የእድገትና   የስራ ተሞክሮ ያሰፈሩበት (አውቶ ባዮግራፊ)
ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት            -   ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የውይይቱ አዘጋጆች - ጎተ ኢንስቲትዮት፣      ብሔራዊ ቤተ መፃህፍት፣      ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲና      እናት ማስታወቂያ
የውይይቱ ቦታና ሰዓት - ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ - መፃህፍት እና ቤተ - መዛግብት            ኤጀንሲ አዳራሽ

Read 3678 times