Saturday, 24 November 2018 13:09

“እናት ወዴ” ረጅም ልቦለድ መፅሐፍ ተመረቀ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(4 votes)


በደራሲና ጋዜጠኛ ደማክ አያሌው መንግስቱ የተደረሰውና በአገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች ላይ ትኩረቱን አድርጎ፣ አገሪቱ ካለችበት አጣብቂኝ የምትወጣበትን መፍትሄ ያመላክታል የተባለው “እናት ወዴ” የተሰኘ መፅሐፍ ባለፈው ሳምንት ህዳር 7 ቀን 2011 ዓ.ም በቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ተመርቋል፡፡
በ18 ዋና ዋና ምዕራፎች ተከፋፍሎ በ256 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ፤ በ130 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡    


Read 7054 times