በደራሲ አየሁ ሞላ የተደረሰውና የተዘጋጀው “አሉላ አባነጋ” ታሪካዊ ቴአትር ከነገ በስቲያ ሰኞ በማዘጋጃ ቴአትር ቤት ከቀኑ 10፡30 እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡
የምርቃት መርሐ ግብሩን ያዘጋጀው ሄኖክ (የእታገኝ ልጅ) ሲሆን የመክፈቻ መርሃ ግብሩን ድምፃዊ ጌቴ አንለይ፣ አርቲስት መዓዛ ታከለና አጋፋሪ ሚካኤል አለማየሁ ከመሶብ ባህላዊ የሙዚቃ ባንድ ጋር ያቀርባሉ ተብሏል፡፡
Saturday, 17 November 2018 11:30
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና