“ዝክረ ፍትህ” የተሰኘ የውይይት ፕሮግራም ዛሬ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ እንደሚካሄድ “ልህቀት ኮሚዩኒኬሽን” አስታወቀ፡፡
ውይይቱ የሚካሄደው “ፍትህ” ጋዜጣ ከተዘጋ ከዓመታት በኋላ በመፅሄት መልክ ለገበያ መቅረቡን ምክንያት በማድረግ እንደሆነ ታውቋል፡፡ በውይይት ፕሮግራሙ ላይ “ወቅታዊው የፖለቲካ ሁኔታና የነፃው ፕሬስ ሚና” ትኩረት ይሰጥባቸዋል ተብሏል። የመፅሔቷ የመጀመሪያ እትምም ዛሬ በገበያ ላይ ይውላል ተብሏል፡፡
Saturday, 10 November 2018 11:50
“ዝክረ ፍትህ” የውይይት ፕሮግራም ዛሬ ይካሄዳል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና