Saturday, 03 November 2018 15:59

“ቀስትና ደጋን” የግጥም መድበል ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

 በወጣቱ ገጣሚ ኑሮዬ አያሌው (ሉሲ) የተፃፉ ከ80 በላይ ግጥሞችን የያዘው “ቀስትና ደጋን” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ግጥሞቹ፤ በማህበራዊ ፖለቲካዊና ስነ ልቦናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያጠነጥናሉ ተብሏል፡፡ በ95 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ54 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን ገጣሚው ቀጣይ መጽሐፉን ለአንባቢ ለማድረስ በዝግጅት ላይ መሆኑን በመፅሐፉ መግቢያ ላይ ገልጿል፡፡

Read 3715 times