Monday, 10 September 2018 00:00

በሸራተን አዲስ ሆቴል የዋዜማ የመዝናኛ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

  በሸራተን አዲስ ሆቴል አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ልዩ የዋዜማ የእራት ዝግጅት እንዲሁም በጋዝ ላይት እና በኦፊስ ባር ቀጥታ የመዚቃ መዝናኛ ማዘጋጀቱን ሆቴሉ አስታወቀ፡፡
በምሽቱ በኦፊስ ባር ዘመን ባንድ በጋዝ ላይት ደግሞ ዛጐል ባንድ ከተለያዩ ድምፃዊያን ጋር ቀጥታ የሙዚቃ መዝናኛ እንደሚያቀርቡ የታወቀ ሲሆን፤ አምሽተው በሆቴሉ አዳራቸውን ማድረግ ለሚፈልጉ ጥንዶች እራት መኝታና ቁርስን ጨምሮ ለሚያገኙት አገልግሎት በ200 ዶላር ክፍያ እንደሚያስተናግዳቸው በሆቴሉ ማርኬቲንግ ማናጀር የሆኑት ሰላማዊት አዳነ ገልፀዋል፡፡

Read 782 times