Monday, 10 September 2018 00:00

ብሄራዊ ቴአትር ለአዲስ ዓመት ዋዜማ ቴአትር እያዘጋጀ ነው

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


    አንጋፋው ብሔራዊ ቴአትር ለአዲስ ዓመት ዋዜማ ድምቀት የሚሆን ቴአትር ለታዳሚ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው፡፡ ቴአትሩ የኢትዮጵያን የአዲስ ዓመት አከባበር ባህል የአዲስ አመት ተስፋና አንድነትን የሚሰብክም ነው ተብሏል፡፡ በዚህ ቴአትር ላይ በርካታ አንጋፋና ወጣት ተዋንያን፣ የዳንስ ባለሙያዎችና ቁጠራቸው በዛ ያለ ታዳሚዎች የሚሳተፉበት ሲሆን በበዓሉ ዋዜማ በቴአትር ቤቱ ለህዝብ እይታ ይቀርባል ተብሏል፡፡

Read 606 times