Print this page
Monday, 10 September 2018 00:00

የ“ንፋስ እስረኞች” የአጫጭር ልቦለድ መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 በደራሲ አባል የተሰናዱ ከ15 በላይ አጫጭር ልቦለድ ታሪኮችን ያካተተው “የንፋስ አስረኞች” መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ደራሲው ከሚኖርበት አካባቢ ያየውን የታዘበውንና አልፎ አልፎም በወጣት ህይወቱ የዳሰሳቸውንና ያያቸውን ተሞክሮዎች የወከሉ ገፀ ባህሪያትን በመወከል በአጫጭር ታሪኮቹ ቃኝቷቸዋል፣ በ162 ገፅ የተቀነበበው መፅሐፉ በ71 ብር ከ20 ሳንቲም ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 1051 times