Saturday, 01 September 2018 15:25

በ“ዘሩባቤል” መፅሐፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

  እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩትና ከብሔራዊ ቤተ መፃሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር “ዘሩባቤል” በተሰኘው ልብ ወለድ መፅሀፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ፕሬዚዳንት ደራሲና ጋዜጠኛ አበረ አዳሙ ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ አዘጋጁ ጋብዟል፡፡

Read 789 times