Print this page
Monday, 27 August 2018 00:00

“የተሰደደ ቃል” የግጥም መድበል እየተነበበ ነው

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(3 votes)

በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የቋንቋና ሥነልሳን መምህር በሆኑት፣ በዶ/ር ዳንኤል ጥሩነህ የተጻፈው “የተሰደደ ቃል” የተሰኘው የግጥም መድበል እየተነበበ ነው፡፡
በመድበሉ 70 ግጥሞች የተካተቱ ሲሆን፣ ግጥሞቹ እንደ ሀገር ያሉብንን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ህጸጾች በመንቀስ የሰላ ሂስን የሚሰነዝሩ ናቸው፡፡ መጽሐፉ በ48 ብር እየተሸጠ ነው፡፡

Read 3670 times