የወጣቷ ገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ “ኧረ አምሳለ” የግጥም ስብስብ ሲዲ የፊታችን ሐሙስ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይመረቃል፡፡ በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ገጣሚያን ኤፍሬም ስዩም፣ ሰለሞን ሳህለ፣ ደምሰው መርሻ፣ ፍሬዘር አድማሱና ዮሐንስ ኃ/ማሪያም የግጥም ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡