Saturday, 12 May 2012 09:20

“ሴረ” የስልጢ መጽሐፍ ነገ ይመረቃል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(1 Vote)

በስልጤ ሕዝብ ታሪክ፣ ባህል እና ቋንቋ ዙርያ የተፃፈው “ሴረ“ መጽሐፍ ነገ ስድስት ኪሎ በሚገኘው ስብሰባ ማዕከል ይመረቃል፡፡ ባለ 592 ገጽ መጽሐፉን ያዘጋጁት ከይረዲን ተዘራ ናቸው፡፡ አቶ ከይረዲን በሶሻል አንትሮፖሎጂ ሁለተኛ ዲግሪአቸውን ለማግኘት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እየተማሩ ሲሆን ለመጽሐፉ ግብአት የ10 ዓመታት ጥናት እንዳደረጉ ገልፀዋል፡፡

 

 

Read 2173 times Last modified on Saturday, 12 May 2012 09:22