ሕያው ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ያዘጋጀው ህያው ለትንሣኤ የፊልም አውደርእይ ሰኞ ከቀኑ 9 ሰዓት ይጀመራል፡፡ በአውደርእዩ የተመረጡት10 ፊልሞች ከሰኞ እስከ ሐሙስ ግንቦት 16 ከታዩ በኋላ አንድ ሰው ተመርጦ “የኢትዮጵያ ባለውለታነት አዋርድ” ይሸለማል፡፡የሽልማቱምሆነ የአውደርዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትር እና ባህል አዳራሽ ይቀርባሉ፡፡