በተለያዩ ጭብጦች ላይ የሚያጠነጥኑ 18 አጫጭር ልቦለዶችን ያካተተው የደራሲ ዮናስ ብርሃኔ “ሌላ ዓለም” የተሰኘ መፅሐፍ ለንባብ ቀረበ፡፡
በ132 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ፤ በ65 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡ ደራሲ ዮናስ ብርሃኔ ከዚህ ቀደም “አማሌሌ እና ሌሎችም” በተሰኘ መፅሐፍ ውስጥ ሁለት ወጎችንና ሁለት አጫጭር ልቦለድ ታሪኮችን በማዋጣት ለንባብ ያበቃ ሲሆን አዲስ አድማስን ጨምሮ በተለያዩ ጋዜጦችና መፅሔቶች ላይ በሚያቀርባቸው ፅሑፎች ይታወቃል፡፡
Saturday, 11 August 2018 10:50
“ሌላ ዓለም” የአጫጭር ልቦለዶች መጽሐፍ ለንባብ ቀረበ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና