Saturday, 12 May 2012 09:14

ዩኒቨርሲቲው የትያትርና ፊልም ኩባንያ ሊያቋቁም ነው

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት ትምህርት ቤት ኩባንያ ሊያቋቁም ነው፡፡ “የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር እና የፊልም ኩባንያ” በመባል የሚታወቀውን አዲሱን ኩባንያ ለማስተዋወቅ የአንድ ቀን አውደ ጥናት በዩኒቨርሲቲው ቢዝነስ ፋኩልቲ እሸቱ ጮሌ አዳራሽ ተዘጋጅቷል፡፡ ግለሰቦች፣ መንግሥታዊ የሆኑና ያልሆኑ ድርጅቶች የሚሳተፉበት አውደጥናት ዛሬ ጧት ይጀመራል፡፡

 

 

 

Read 1338 times Last modified on Saturday, 12 May 2012 09:17