በአድናን አሊ የተጻፈው “ቡርጃን” የተሰኘ የአጫጭር ታሪኮች መድበል ታትሞ ገበያ ላይ ውሏል፡፡
መጽሐፉ ሰሞኑን በተከፈተው “ንባብ ለሕይወት” አውደ ርዕይ ላይ እና በተለያዩ መጽሐፍት መደብሮች ለሽያጭ ቀርቧል፡፡ በ156 ገጾች የተመጠነው መድበሉ፤ ዋጋው 76 ብር መሆኑ ታውቋል፡፡
Saturday, 04 August 2018 11:02
“ቡርጃን” የአጫጭር ታሪኮች መድበል ለገበያ ቀርቧል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና