Saturday, 12 May 2012 09:13

ዛሬ በላፍቶ ሞል ፓርቲ ያካሂዳል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን የገዛው የዲያጆ ካንፓኒ ምርት በሆነው በ”ሰሚናሩፋ” የተሠየመው ሰሚናሩፋ ፓርቲ ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ በላፍቶ ሞል DJ Live ባቀናበረው ሙዚቃ አካማኝነት ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀምሮ ፓርቲ ይካሄዳል፡፡ ከአስራ ስምንት አመት በታች ያሉ ህፃናት እንዳይገቡ የሚከለክለው ይህ ፓርቲ የሰሚናሩፍ ከማሚ የሚያዘጋጀውን የነፃ መጠጥ ጀምሮ የመግቢ ዋጋ አንድ መቶ ብር እንደሆነ አዘጋጆቹ ገልፀዋል፡፡

 

 

Read 1254 times Last modified on Saturday, 12 May 2012 09:15