Saturday, 21 July 2018 13:15

በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘጋቢ ፊልም ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ታሪክ ላይ ተመስርቶ በተሰራው  “HIM Haile Selassie The Lion of Judha” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም ላይ በብሔራዊ ቤተ መፃሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡
ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት አቶ አዳሙ ብርሃኑ ሲሆኑ መድረኩ የሚመራው በታሪክ ባለሙያውና መምህሩ ሰለሞን ተሰማ ጂ. እንደሆነ ታውቋል፡፡ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ሚዩዚክ ሜይዴይ ጋብዟል፡፡

Read 713 times