በገጣሚ አስናቀ ወልደየስ የተፃፈውና በተለያዩ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥኑ መቶ ያህል ግጥሞች የተካተቱበት “ጭራ’ንጓ” የግጥም መድበል ገበያ ላይ ዋለ፡፡
ግጥሞቹ ከገጣሚው ህይወት ጋር የተዳበሉና ከታላላቆቹ የጥበብ አዝመራ ካካበታቸው ልምዶች የተጨመቁ መሆናቸውን በመግቢያው ላይ አስፍሯል፡፡ በመቶ ገፆች የተቀነበበው የግጥም መድበሉ፤ በ40 ብር ይሸጣል፡፡