Saturday, 21 July 2018 13:12

“ጭራ’ንጓ” የግጥም መድበል ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


     በገጣሚ አስናቀ ወልደየስ የተፃፈውና በተለያዩ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥኑ መቶ ያህል ግጥሞች የተካተቱበት “ጭራ’ንጓ” የግጥም መድበል ገበያ ላይ ዋለ፡፡
ግጥሞቹ ከገጣሚው ህይወት ጋር የተዳበሉና ከታላላቆቹ የጥበብ አዝመራ ካካበታቸው ልምዶች የተጨመቁ  መሆናቸውን በመግቢያው ላይ አስፍሯል፡፡ በመቶ ገፆች የተቀነበበው የግጥም መድበሉ፤ በ40 ብር ይሸጣል፡፡

Read 794 times