Print this page
Saturday, 14 July 2018 12:23

“የካድሬው ንስሃ” መፅሐፍ ትላንት ተመረቀ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 የደራሲ ነጋሽ ሀሰን “የካድሬው ንስሀ”  የተሰኘ መፅሐፍ ትላንት ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ ደራሲያን የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ተመረቀ መፅሐፉ በአራት ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን ደራሲው በህይወታቸው ያለፏቸውን፣ እየኖሩ ያለበትንና ወደፊት ሊኖሩበት የሚመኙትን ፖለቲካዊና ማህበራዊና ምናባዊ እውነታዎችን ያካተቱባቸው እንሆኑ ደራሲው በመግቢያቸው አስፍረዋል፡፡
በ160 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ፤ በ80 ብርና በ22 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡    

Read 1025 times