Sunday, 17 June 2018 00:00

“የዶዲ ማስታወሻ” ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)


    በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተውና የህገ-ወጥ ስደትን አስከፊነት የሚተርከው፣ የዶዲ ስዊት “የዶዲ ማስታወሻ” የተሰኘ መፅሐፍ በገበያ ላይ ዋለ፡፡
ከአዲስ አበባ ተነስታ በመተማ በሱዳን አድርጋ፣ ቤይረሩት ለመግባት ያሳለፈችውን የስደት ጉዞ ውጣ ውረድና የገጠማትን ፈተና ይተርካል፡፡ በ120 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፣ በ45 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 3350 times