Sunday, 17 June 2018 00:00

“የፍልስፍና መንገድ” መፅጀፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 በፍልስፍናና በፈላስፎች እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥነው “የፍልስፍና መንገድ” የተሰኘውና በኦዜል የተዘጋጀው መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡
መፅሀፉ በተለያዩ ዘመናት የነበሩ ፈላስፋዎች ለአለም የህይወት ትርጉም ያበረከቱትን እንደ ምሳሌ እያነሳ ይመክራል፣ ያስተምራል ያብራራል፡፡ ሀሳቦቹ በበርካታ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥኑ ሲሆን ማህበራዊ ዕፀፆችንም እያነሳ ይተቻል፡፡ በ160 ገፅ የተቀነበበው መፅሐፉ፤ በ58 ብር ከ80 ሳንቲም ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 3980 times