83ኛው ዙር ጦቢያ ግጥም በጃዝ የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡
በዕለቱም ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፣ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ በኃይሉ ገ/መድህን፣ እንዳለጌታ ከበደና ሰለሞን ሳህለ ስራዎቻቸውን እንደሚያቀርቡ አዘጋጆቹ ገልፀዋል፡፡
Sunday, 10 June 2018 00:00
83ኛው ጦቢያ ግጥም በጃዝ ረቡዕ ይካሄዳል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና