Print this page
Saturday, 09 June 2018 12:13

በ“ሰተቴ” መፅሐፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 
   ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሁለተኛ ሥራ እንደሆነ በሚነገርለትና ዲርአዝ በተሰኘ የብዕር ስም “ሰተቴ” በሚል ርዕስ በተፃፈው መፅሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡
ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ወጣቱ የፍልስፍናና የነገረ መለኮት ተመራማሪ እንዲሁም በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር ዮናስ ዘውዴ ከበደ መሆናቸው ታውቋል፡፡ በውይይቱ ላይ ፍላጎት ያለው እንዲሳተፍ ሚዩዚክ ሜይዴይ ጋብዟል፡፡

Read 3233 times