Saturday, 02 June 2018 12:03

“የምድር ጨው ፍለጋ በኢትዮጵያ” ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

በዮሃንስ ጣሰው የተፃፈው “የምድር ጨው ፍለጋ በኢትዮጵያ” የተሰኘ መፅሃፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡
“ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰሞኑን በልዩ ልዩ የመገናኛ ብዙሃን አውታሮች አማካኝነት ለመላው ህዝቦቿ አንድ አገራዊ (ጥሪ) ማውጣቷን አስመልክቶ፤ ከእናት አገራችን ኢትዮጵያ ጋር ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቅ አድርጌያለሁ፤ የነበረኝንም ቆይታ በ4 ምዕራፍ እነሆ” ብሏል ደራሲው- በመቅድሙ፡፡  በ140 ገፆች የተቀነበበው መፅሃፉ፤ በ50 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 3442 times