Sunday, 27 May 2018 00:00

“ስትሪንግ ባንድ” የተመሰረተበትን 20ኛ ዓመት ያከብራል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 ታዋቂዎቹ የቫዮሊን ተጫዋቾች ፀሐይ ተስፋዬ፣ ፍቅርተ ተሰማና ሰናይት ደጀኔ በጋራ መስራት የጀመሩበትንና መጠሪያቸውን ስትሪንግ ባንድ ብለው የሰየሙበትን 20ኛ ዓመት በዓል የፊታችን ሐሙስ ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በአዜማን ሆቴል እንደሚያከብሩ ተገለጸ፡፡
ሦስቱ የጥበብ አጋሮች በምሽቱ የሙዚቃ ሥራቸውን ለታዳሚው የሚያቀርቡ ሲሆን የ20 ዓመታት የጥምረት ጊዜያቸውን አስመልክቶ ተሞክሮአቸውን እንደሚያጋሩም ለማወቅ ተችሏል፡፡


Read 3717 times