በደራሲ አለምነህ እንግዳው የተፃፈው ወጥ ልቦለድ የሆነው “ገለዓድ የፍቅር ተራራ” መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡
መፅሐፉ በዋናነት የሰሞን ጓዝ (የቅዳሴ) ትምህርት ለመማር ከሩቅ ቦታ ወደ ጎንደር በለሳ ቃላይ መድኃኔዓለም ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን የሄደ የአንድን ወጣት የትምህርት እና የፍቅር ታሪክ የሚያስቃኝ ነው ተብሏል፡፡ በ133 ገፅ የተቀነበበው መፅሀፊ በ60 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Saturday, 21 April 2018 11:43
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና