መዓዛ ወርቁ የፃፈችውና ዘካር ያስ ካሱ ያዘጋጀው “ዝነኞቹ” አዲስ ትያትር ሰኞ ማምሻውን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ “ያልሆንከውን ለመሆን ስትሞክር ያለህን ታጣለህ” በሚል መልእክት በድንገት ዘፋኝ ሆኖ መውጫ ቀዳዳ ስለጠፋው ወጣት ታሪክ የሚታይበት ትያትርን ፈለቀ የማርውሃ አበበ፣ ታጠቅ ነጋሽ፣ ዋስይሁን በላይ፣ መሰረት መኮንን እና ማስረሻ ገብረማርያም ይተውኑበታል፡፡
Saturday, 28 April 2012 13:18
“ዝነኞቹ” ትያትር ሰኞ ይመረቃል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና