Saturday, 03 March 2018 12:29

“ከደንቢያ ጎንደር እስከ ዋሽንግተን ዲሲ” መፅሐፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ “ከደንቢያ ጎንደር እስከ ዋሽንግተን ዲሲ” በተሰኘው የአያ ሻረው መፅሃፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ-መፃህፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል።
ለውይይቱ የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርበው ደራሲና ጋዜጠኛ ዓለማየሁ ገላጋይ ሲሆን ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ እናት የማስታወቂያ ደርጅት ጋብዟል፡፡

Read 2051 times