Saturday, 16 December 2017 00:00

የአፋን ኦሮሞ እንግሊዝኛና አማርኛ መዝገበ ቃላት ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(2 votes)


    ኩራዝ ኢንተርናሽናል አሳታሚ ድርጅት ኦሮምኛ ቃላትን ወደ እንግሊዝኛና አማርኛ የሚተረጉም “ኦዳ” የተሰኘ መዝገበ ቃላት ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ስታዲየም ፊት ለፊት በሚገኘው የኦሮሞ ባህል ማዕከል ያስመርቃል፡፡
በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ኃላፊዎች፣ የመንግስት ባለስልጣናትና ደራሲያን ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል፡፡

Read 1968 times