Saturday, 09 December 2017 13:52

“77ኛው ግጥም በጃዝ” ረቡዕ ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(4 votes)

77ኛው ዙር የግጥም በጃዝ የኪነ-ጥበብ ምሽት የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡
በምሽቱ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው፣ ዶ/ር ፈቃደ አዘዘ፣ በኃይሉ ገ/መድህን፣ እንዳለጌታ ከበደና አበረ አያሌው የግጥም ስራዎቻቸውን በጃዝ ታጅበው የሚያቀርቡ ሲሆን የዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ድርሰት የሆነ አጭር ተውኔትም በአርቲስት ሽመልስ አበራና እታፈራሁ መብራቱ ለታዳሚ እንደሚቀርብ ገጣሚ ምስራቅ ተረፈ ለአዲስ አድማስ ገልጻለች፡፡ 

Read 2240 times