Saturday, 02 December 2017 08:55

“ያልተፃፈ ገድል” ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩትና ከብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ “ያልተፃፈ ገድል” በተሰኘው የዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ መፅሐፍ ላይ በወመዘክር አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡
ለውይይት የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲው አቶ ተሻገር አስማረ ሲሆኑ ፍላጐት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል፡፡

Read 1048 times