Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 14 April 2012 12:50

የገቢ ማሰባሰቢያ የሥነፅሑፍ ምሽት ተዘጋጀ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በሊባኖስ በደረሰባት ጥቃት ሕይወቷ ላለፈው ኢትዮጵያዊት ዓለም ደቻሳ ቤተሰቦች እና ልጆች መደጎሚያ የሥነፅሑፍ ምሽት መዘጋጀቱን “ደጉ ኢትዮጵያዊ” የበጎ ፈቃደኛ ኢትዮጵያውያን ቡድን እና አሲምባ ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ በመጪው ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በሚቀርበው ዝግጅት ገጣሚያን ኤፍሬም ስዩም፣ ሰለሞን ሳህለ፣ ሜሮን ጌትነት፣ ዮሃንስ ሞላ እና ሌሎችም ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡

Read 1477 times