75ኛው የ“ግጥም በጃዝ” ምሽት የፊታችን ረቡዕ ከ11፡30ነ ጀምሮ በራስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በምሽቱ ዶ/ር መስፍን አርአያ፣ ግርማ ይፍራሸዋ፣ ሽመልስ አበራ፣ እታፈራሁ መብራቱ፣ ሰለሞን ሳህሌ፣ መርድ ተስፋዬ፣ መስፍን ወልደማርያም ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡
Saturday, 07 October 2017 15:02
75ኛው “የግጥም በጃዝ”ምሽት ረቡዕ ይካሄዳል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና