የታሪክ ፀሐፊው ጄፍ ፐርስ “Prevail The inspiring story of Ethiopian’s Victory” የተሰኘው መፅሃፍ “የአርበኞች ጀብዱ” በሚል ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ በሁለተኛው የጣሊያን ፋሽስት ወረራ ጊዜ ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ከወራሪው ለመታደግ
ያደረጉትን ተጋድሎና የከፈሉትን የጀግንነት መስዋዕትነት በሰፊው የሚተነትን ነው፡፡ በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች በ24 ምዕራፎችና በ338 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ በ152 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Saturday, 30 September 2017 15:00
“የአርበኞች ጀብዱ”ለንባብ በቃ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና