Monday, 25 September 2017 12:45

“የተከበሩት” መፅሃፍ ለአንባብያን ቀርቧል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

የቀድሞ የፓርላማ አባልና የተቃዋሚው አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት የነበሩት የአቶ
ግርማ ሰይፉ “የተከበሩት” መፅሐፍ ለአንባብያን ቀርቧል፡፡ በ288 ገፆች ተዘጋጅቶ በ81 ብር ገበያ ላይ የዋለው
“የተከበሩት” መፅሃፍ ለአንባብያን ቀርቧል  መጽሐፉ፣ የፓርላማው ውሎዎችንና ሌሎችፖለቲካዊ ትዝብቶችን መሰነዱ ታውቋል፡፡ፀሐፊው አቶ ግርማ ሰይፉ፣ ከዚህ ቀደም፣“ነፃነት ዋጋው ስንት ነው?” በሚል ርዕስ፣ ፖለቲካዊ  ጉዳዮችንና ትዝብቶችን የዳሰሰ መፅሃፍ አሳትመው እንደነበር ይታወሳል፡

Read 2257 times