Monday, 25 September 2017 12:42

“የዘመን ሸለቆ” የግጥም ስብስብ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(4 votes)

በገጣሚ እፁብ ድንቅ ስለሺ የተፃፉ ከ70 በላይ ግጥሞችን የያዘው “የዘመን ሸለቆ” የተሰኘ የግጥም ስብስብ
መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡መፅሀፉ በዋናነት፣በታሪክ፣ በፍልስፍና በፍቅርና በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ 74 ያህል ግጥሞችን አካትቷል፡፡ በ102 ገፅ የተቀነበበው መፅሀፉ፣በ49 ብር ከ62 ሳንቲምና በ18 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 2859 times