Monday, 18 September 2017 10:30

7ኛው የለዛ የአድማጮች የዓመቱ ምርጥ የኪነጥበብ ሥራዎች ሽልማት ለመጨረሻው ዙር ያለፉ እጩዎች ይፋ ሆኑ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

   ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙጬ በተለያየ ዘርፍ በእጬዎች ውስጥ ተካትተዋል
                         
       የ7ኛው ዙር የለዛ አድማጮች የአመቱ ምርጥ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች ሽልማት ለመጨረሻው ዙር ያለፉ እጩዎች ይፋ ሆነዋል፡፡ በዘጠኝ ዘርፎች ጥቅምት 2 ቀን 2010 በሂልተን ሆቴል የሚካሄደው ይህ የሽልማት ስነ ስርዓት በENN ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት እንደሚተላለፍም አዘጋጁ ጋዜጠኛ ብርሃኑ ድጋፌ ገልጿል፡፡
ያለፉ እጩዎች ይፋ የሆኑ ሲሆን ለመጨረሻው ሽልማት የሚያልፉትን የኪነ-ጥበብ ስራዎችና የኪነ-ጥበብ ሰዎች www.sheger FM.com ላይ በመግባት እስከመሰከረም መጨረሻዎች በመምረጥ የኪነ-ጥበብ አድናቂ አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል፡፡ በዚህም መሠረት፡-

የዓመቱ ምርጥ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም
ሞጋቾቹ
ሰንሰለት
ቤቶች
ዋዜማ
ዘመን
ዳና

የአመቱ ምርጥ መሪ ተዋናይ
ሄኖክ ወንድሙ         የእግዜር ድልድይ
ሚካኤል ሚሊዮን    ባለ ጉዳይ
አለምሰገድ ተስፋዬ    ያበደች የአራዳ
            ልጅ 3
አማኑኤል ሀብታሙ    ታዛ
ካሳሁን ፍስሀ        ማያ
ግሩም ኤርሚያስ        79

የአመቱ ምርጥ መሪ ተዋናይት
ሄለን በድሉ         ፈተሽ አግቢኝ
መዓዛ ታከለ        ያቤፅ
ሰላም ተስፋዬ        79
ቃልኪዳን ጥበቡ     ምዕራፍ 2
አመለሰት ሙጬ     ላብ ጦስ
ዘሪቱ ከበደ         ታዛ

የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ
መሳይ ተፈራ “ብርቅ ነሽ”
ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) “ኢትዮጵያ”
አማኑኤል የማነ “መዓረየ”
አሰጌ “ባሌ ሮቤ”
ያሬድ ነጉ “ያይኔ ማረፊያ”
ጌትሽ ማሞ ተቀበል(1) “እንከባበር”

የአመቱ ምርጥ አዲስ ድምፃዊ/ድምፃዊት
ሚኪያስ ከበደ
ሰብለ ታደሰ
ቃቆ ጌታቸው
ብስራት ሱራፌል
ኤም. ሲ ሲያምረኝ
ዳዊት አለማየሁ

የአመቱ ምርጥ የሙዚቃ ቪድዮ
ሙሉቀን ዳዊት         “ሴራ”
ሚኪያስ ከበደ         “እንመቻች”
ቃቆ ጌታቸው         “ጉዴ”
ብስራት
ሱራፌል          “ወጣ ፍቅር”
ኤም ሲ ሲያምረኝ    “ሆ በል”
ኤደን ገብረስላሴ     “ወስን”

የአመቱ ምርጥ የሙዚቃ አልበም
ሰብለ
ታደሰ             “የፍቅር አዋጅ”

Read 853 times