Saturday, 29 July 2017 12:30

‹‹አትጠገብ›› መፅሀፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 በደራሲ እሸቱ ጣሰው የተደረሰው ‹‹አትጠገብ›› የተሰኘ ልብ ወለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ። መፅሐፉ፤ መቼቱን በዋናነት አራት ኪሎ አድርጎ፣ አሁን ያለውን ወቅታዊ የፖለቲካ ውጣ ውረድና በዚህ ሂደት ውስጥ ያለውን ትውልድ ህይወት የሚያስቃኝ ነው ተብሏል፡፡ እጥር ምጥን ያለችው ‹‹አትጠገብ›› በ112 ገፆች ተቀንብባ በ39 ብርና በ10 ዶላር ለገበያ ቀርባለች፡፡

Read 1349 times