የገጣሚ ጋሻው ሙሉ ከ60 በላይ ግጥሞችን ያካተተው ‹‹እቴ ሙሽራዬ›› የተሰኘ የግጥም ስብስብ መፅሀፍ ለገበያ ቀረበ፡፡ ግጥሞቹ በህይወትና በፍልስፍና ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ሲሆን በ91 ገፆች ተመጥኖ በ40 ብር ከ60 ሳንቲም እየተሸጠ ነው፡፡
Saturday, 29 July 2017 12:20
‹‹እቴ ሙሽራዬ›› የግጥም ስብስብ መፅሀፍ ለገበያ ቀረበ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና