Thursday, 05 April 2012 12:59

የቅጂ መብት የጣሱ ተቀጡ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ 10ኛ ወንጀል ችሎት፣ ባለፈው ሰኞ በዋለው ችሎት የቅጂና ተዛማጅ መብቶች የጣሱ አራት ግለሰቦችን ከአምስት እስከ ሦስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ቀጣ፡፡ እስሩ ከተወሰነባቸው ግለሰቦች ውስጥ አንዲት ነፍሰጡር የምትገኝ ሲሆን በእርግዝናዋ ምክንያት የሦስት ዓመት ፍርድ በሁለት ዓመት ገደብ እና በአንድ ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ተለውጦላታል፡፡

 

 

Read 1115 times Last modified on Thursday, 05 April 2012 13:01