የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ 10ኛ ወንጀል ችሎት፣ ባለፈው ሰኞ በዋለው ችሎት የቅጂና ተዛማጅ መብቶች የጣሱ አራት ግለሰቦችን ከአምስት እስከ ሦስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ቀጣ፡፡ እስሩ ከተወሰነባቸው ግለሰቦች ውስጥ አንዲት ነፍሰጡር የምትገኝ ሲሆን በእርግዝናዋ ምክንያት የሦስት ዓመት ፍርድ በሁለት ዓመት ገደብ እና በአንድ ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ተለውጦላታል፡፡