ታሲተስ
ሥልጣን ያለ አግባብ ጥቅም ላይ ሲውል ጨቋኙንም ተጨቋኙንም ለሽንፈት ይዳርጋል፡፡
ዋሊ ላምብ
በመንግስት ውስጥ ሙስናን መዋጋት የአርበኝነት ከፍተኛው ሃላፊነት ነው፡፡
ጂ. ኢድዋርድ ግሪፊን
እርግጥ ነው ማንም ከህግ በላይ አይደለም፡፡ ነገር ግን ሥልጣን ማንንም ከህግ ዓይን ሊሰውር ይችላል፡፡
ቶባ ቤታ
ኮንግረስ ሴቶችን የማያዳምጥና የሚጠይቁትን የማይሰጥ ከሆነ፣ ሴቶች አንድ አማራጭ ይቀራቸዋል፡ ይኸውም የቀጣዩ መንግስት ወላጅ እናቶች መሆን ብቻ!
ቪክቶሪያ ክላፍሊን ውድሁል