Monday, 03 April 2017 00:00

“አፍቄሜሌፅ” የግጥም ሲዲ ሰኞ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

የገጣሚ በላይ በቀለ ወያ “አፍቄሜሌፅ” የተሰኘ የግጥም ሲዲ ከነገ በስቲያ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ በምርቃት ሥነ ስርዓቱ ላ ይ ገ ጣሚ ኤ ፍሬም ስ ዩም፣ አ ንዱዓለም ይስሀቅ፣ ፍቃዱ ጌታቸው፣ ረድኤት ተረፈ፣ ምልዕቲ ኪሮስ፣ ሚካኤል ምናሴ፣ ደስታ ነጋሽ፣ አቤል አያሌውና ኢዮብ ሙሴ ግጥሞቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን ዮሐንስ ተ/ማሪያም ለታዳሚው ወግ እንደሚያቀርብ አዘጋጆቹ ገልፀዋል፡፡
ገጣሚው በ2006 ዓ.ም “እየሄዱ መጠበቅ” እና በ2008 ዓ.ም “እንቅልፍና ሴት” የተሰኙ የግጥም መድበሎች ለአንባቢ ማድረሱ ይታወሳል፡፡

Read 2423 times