Monday, 27 March 2017 00:00

በፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ስራዎችና የህይወት ታሪክ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ፣ በፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ስራዎችና የህይወት ታሪክ ላይ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ውይይቱን በመምራትና የመነሻ ሀሳብ በማቅረብ በቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን የማይዳሰሱ ቅርሶች
ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ ኃይለመለኮት አግዘው፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠና መምህርና የታሪክ ባለሙያው ሰለሞን ተሰማ ጂ. እንደሚሳተፉ የጠቆመው ሚዩዚክ ሜይዴይ፤ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ጋብዟል፡፡

Read 1067 times